Lyrics

ለስሙ ነበር ኑሮዬ የእስካሁኑ ጉዞዬ ኑሮን አሁን ሀ ብዬ በአንቺ ጀመርኩ ከቆየ ለስሙ ነበር ኑሮዬ የእስካሁኑ ጉዞዬ ኑሮን አሁን ሀ ብዬ በአንቺ ጀመርኩ ከቆየ ለስሙ ነበር ኑሮዬ ቢሄድ ቢቆጠር እድሜዬ ገና አሁን ነዉ ማፍቀር ችዬ የጀመርኩት ኑሮን ሀ ብዬ አንቺን የሰጠኝ ልጽናና ለነፍሴ የፍቅር መና በቃ እምነቴን በአንቺ ጥዬ ልጀምር ነዉ ኑሮን ሀ ብዬ ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ ለስሙ ነበር ኑሮዬ የእስካሁኑ ጉዞዬ ኑሮን አሁን ሀ ብዬ በአንቺ ጀመርኩ ከቆየ ለስሙ ነበር ኑሮዬ የእስካሁኑ ጉዞዬ ኑሮን አሁን ሀ ብዬ በአንቺ ጀመርኩ ከቆየ ፍፁም ነኝ እኔ ባልልም የነገን ማወቅ ባልችልም የመጪዉን ለአምላክ ጥዬ ልጀምር ነዉ ኑሮን ሀ ብዬ የህይወት ባዶነት ኦና ያለ ሰዉ አይደመቅምና እስቲ ልየዉ ማፍቀር ችዬ ከአንቺ ጋራ ኑሮን ሀ ብዬ ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ ለስሙ ነበር ኑሮዬ ቢሄድ ቢቆጠር እድሜዬ ገና አሁን ነዉ ማፍቀር ችዬ የጀመርኩት ኑሮን ሀ ብዬ አንቺን የሰጠኝ ልጽናና ለሰፍሴ የፍቅር መና በቃ እምነቴን በአንቺ ጥዬ ልጀምር ነዉ ኑሮን ሀ ብዬ ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out