Lyrics

አንቺ አትሳቀቂ ሳይበቃኝ ከበደኝ የሚል ቃል መች ወጣኝ አሁንስ መረረኝ ዉይ በቃኝ ሰለቸኝ የሚል ቃል መች ወጣኝ ያንን ቆንጆ ትዝታ ደግ ደጉን ሰርዤ ብተዉሽ ምን ይላል አምላክ በመከራሽ ጊዜ ቀን ያመጣዉን ንዶ መዉደዴን አይቀማም ሁሌም ከጎንሽ ነኝ እኔ አትሰለችኝም ረዘመ ተለቀብኝ ብላ ላም ቀንዷን ከበደኝ ብላ አታማርርም አምላኳን አትስጊ አስቸገርኩት ብለሽ ለጐኔ አረ ተይ ዛሬም የድሮ ነኝ አረ እኔስ ድንገት ሆኖ እንጂ የወደቅሽዉ ድንገት መች ወደሽ አመጣሽዉ ድንገት አይሄድም ፍቅሬ አይዞሽ ቀን ጥሎሽ ያንን ቆንጆ ትዝታ ደግ ደጉን ሰርዤ ብተዉሽ ምን ይላል አምላክ በመከራሽ ጊዜ ቀን ያመጣዉን ንዶ መዉደዴን አይቀማም ሁሌም ከጎንሽ ነኝ እኔ አትሰለችኝም አንቺ አትሳቀቂ ሳይበቃኝ ከበደኝ የሚል ቃል መች ወጣኝ አሁንስ መረረኝ ዉይ በቃኝ ሰለቸኝ የሚል ቃል መች ወጣኝ ብሄድ ሰዉ ምን ይለኛል እንዴትስ ይታዘበኛል በመከራሽ ሰአት ትቼሽ ሂሊና እያለኝ ያን ጣፋጭ ያንን ደስታ ደግ ደጉን አይቼ ሰለቸኝ አልልም እኔ መከራን ፈርቼ ረዘመ ተለቀብኝ ብላ ላም ቀንዷን ከበደኝ ብላ አታማርርም አምላኳን አትስጊ አስቸገርኩት ብለሽ ለጐኔ አረ ተይ ዛሬም የድሮ ነኝ አረ እኔስ ድንገት ሆኖ እንጂ የወደቅሽዉ ድንገት መች ወደሽ አመጣሽዉ ድንገት አይሄድም ፍቅሬ አይዞሽ ቀን ጥሎሽ ብሄድ ሰዉ ምን ይለኛል እንዴትስ ይታዘበኛል በመከራሽ ሰአት ትቼሽ ሂሊና እያለኝ ያን ጣፋጭ ያንን ደስታ ደግ ደጉን አይቼ ሰለቸኝ አልልም እኔ መከራን ፈርቼ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out