Lyrics

ስሸኝሽ አንጀቴ ችሎ አይደለም ህመሜን ቻል ያረኩት ጉልበቴን በርታ ብዬ እንባዬንም ያመኩት ስሸኝሽ አንጀቴ ችሎ አይደለም ህመሜን ቻል ያረኩት ጉልበቴን በርታ ብዬ እንባዬንም ያመኩት እኔማ እንዴት ብዬ ፍቅሬ ስትለይኝ እንባና ሀዘን ትካዜው መች ቀረልኝ እንጃልኝ መች እንድሆን ዳግም የማይሽ ለሊቱም አልገፋም አለኝ ቀኑ አልመሽ አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ አላይሽም እንዴ ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ ስንት አለ በሆዴ አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ አላይሽም እንዴ ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ ስንት አለ በሆዴ ስሸኝሽ አንጀቴ ችሎ አይደለም ህመሜን ቻል ያረኩት ጉልበቴን በርታ ብዬ እንባዬንም ያመኩት ስሸኝሽ አንጀቴ ችሎ አይደለም ህመሜን ቻል ያረኩት ጉልበቴን በርታ ብዬ እንባዬንም ያመኩት መሄድሽን አይኔ እያየሁ ገባሁ በዝምታ ብቻዬን አነባሁኝ ሲርቅ ያ ጨዋታ ስሸኝሽ ስትለይኝ ሀዘን ፊቴ አጥልቶ ሀሞቴም ፈሶ ቀረ ላይችል አንቺን አቶ አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ አላይሽም እንዴ ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ ስንት አለ በሆዴ አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ አላይሽም እንዴ ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ ስንት አለ በሆዴ አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ አላይሽም እንዴ ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ ስንት አለ በሆዴ አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ አላይሽም እንዴ ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ ስንት አለ በሆዴ አንቺን ማጣት አንቺን ማጣት ብቸኝነት ብቸኝነት ብቸኝነት ብቸኝነት ሰቀቀን ነው ሰቀቀን ነው አንቺን ማጣት አንቺን ማጣት ብቸኝነት ብቸኝነት ብቸኝነት ብቸኝነት ሰቀቀን ነው ሰቀቀን ነው ሰቀቀን ነው ሰቀቀን ነው
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out