Listen to NOR (feat. Haile Roots & Sol Romeo) by Rophnan

NOR (feat. Haile Roots & Sol Romeo)

Rophnan

Afro-Beat

1,002 Shazams

Lyrics

Greetings in a name of his Imperial Majesty ቀ.ኃ.ሥ Haile Roots and Rophnan Sol Romeo fi di new generation We come again ኖር ኖር (አዲስ አበባ) ኖር ኖር ኖር ኖር (It's a dancehall thing) ኖር Selassie I Ras Tafari ሰማሁ መፈለግሽን ሰማሁ እኔን ማለትሽን ሰማሁ አንቺም በተራሽ ሰማሁ ደግሞ መያዝሽን ዛሬ ከመጣሽማ ዛሬ ይሁን ካልሽኝማ ብትዘገይም ልቤ ክፍት ነው ያለ ነገር መግደርደሩማ ይመጣል ይሄዳል ለራስ ያለው ግን መቼ ይቀራል ቢዘገይም ፍቅርማ ደንቡ ነው ዋናው ነገር ከ'ርሱ መሆኑ ነው በል ሆ የእውነት መስሎኝ ነበር ስትዪ NO ዛሬ መተሽ ፍቅር ለኔ ሲሆን ተቀበልኩት ፍቅርን አልኩ ኖር አዎ አልኩ ኖር ኖር ግቢ ከመጣሽ እንደኔማ ከተሰማሽ እንደ ያንጊዜው ዛሬም እንዲያ ነው ምወድሽ አልግደረደርም ይቆየኝ አልልም ከመጣሽ ብቻ ይበቃል የሰው የለው ሞኝ ከልብ ውስጥ ሲገኝ እሺ ያለ ሰው ከሺ ይበልጣል (ኖር) ቤሳና ቤሳና ኤ (ኖር) ቤሳና ቤሳና ኤ ግቢ ከመጣሽ ልቤ ነው ቤትሽ (ኖር) ቤሳና ቤሳና ኤ (ኖር) ቤሳና ቤሳና ኤ ግቢ ከመጣሽ ዳግም ልውደድሽ ሰማሁ እዚም እዚያም ይወራል ሰማሁ በእርግጥ እውነት ነው ግን ሰው ይቸኩላል ሰማሁ ሰው ቢቸኩልም ደንብ ነው ምን ቢሉ አለሁ ከመጣሽ tell 'em Haile Roots አለን አለን ጤና ይስጠን ብለን ሰላምታ ሰላምታ ከዚህ ይድረስልን (ዜና) አለን አለን ዜና አስከትለን መታለች መታለች መታለች ብለን (Roots) ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ (ቺጌ) Haile Roots so mi go so den (ሬጌ) መጥተሻል አሉኝ ወደሽ መጥተሻል (እኔን) ያኔም ያንቺው ነኝ እንኳን ጠርተሽው (ስሜን) የሰው ልብን ከወረሰ ይሻላል ወስዶ የመለሰው ሳይፈተን በሚወደው ማነው ከጫፍ የደረሰው ሀገር ስማኝ ግር አይበልህ መጣች የልቤ እመቤት የክቱን አውጣ ደግሰው መውደድ ይገባል ከቤት በለው ግባ በለው እምቢ ላለው Ras Tafari bun dem ማነህ? ኧረ ማነህ? ፍቅር ካለ ሁሉም ቀን አመት በዓል ነው አበባየሆሽ በሉ አበባየሆሽ (ለምለም) አበባየሆሽ በሉ አበባየሆሽ (ለምለም) አውድ ዓመቱ እሺ ካልሺኝማ ባለቤቱ አንቺ ካለሽማ ግቢ ከመጣሽ እንደኔማ ከተሰማሽ (Sol Romeo fi di gal dem) እንደ ያንጊዜው ዛሬም እንዲያ ነው ምወድሽ አልግደረደርም ይቆየኝ አልልም ከመጣሽ ብቻ ይበቃል የሰው የለው ሞኝ ከልብ ውስጥ ሲገኝ እሺ ያለ ሰው ከሺ ይበልጣል (ኖር) ቤሳና ቤሳና ኤ (ኖር) ቤሳና ቤሳና ኤ ግቢ ከመጣሽ ልቤ ነው ቤትሽ (ኖር) ቤሳና ቤሳና ኤ (ኖር) ቤሳና ቤሳና ኤ ግቢ ከመጣሽ ቤሳና ቤሳና ኤ ቤሳና ቤሳና ኤ ቤሳና ቤሳና ኤ ቤሳና ቤሳና ኤ ግቢ ከመጣሽ ልቤ ነው ቤትሽ ቤሳና ቤሳና ኤ ቤሳና ቤሳና ኤ ግቢ ከመጣሽ ዳግም ልውደድሽ ቤስንኪ ቤሳ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out