Top Songs By Bezuayehu Demissie
Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Bezuayehu Demissie
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Amanuel Birhanu
Songwriter
Lyrics
ከፍ ከፍ አረግኩሽ አንቺን አንቺን
ሰላም እና ደስታን የሰጠሽኝን
ከፍ ከፍ አረግሽኝ እኔን እኔን
ሳልጠራጠርሽ አንሰሽ ማመኔን
ማመኔ አንቺን ማመኔ
ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
ማመኔ አንቺን ማመኔ
ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
እንደ ሰባ ሰገል ሊያፀድቀኝ ፈልጎ
ካንቺ ጋር አገናኘኝ ልቤን ኮከብ አርጎ
ጎኔን ብተኝነት ኑሮ ቢያባክነው
ከሰው ፊት በኩራት የቆምኩት ባንቺ ነው
ያመንኩት ሲከዳኝ ቢለኝም ቅር
ዛሬ ተክሻለሁ ባንቺ ፍቅር
አመነኝ ስትይኝ በማመኔ
ሰላም አግኝቻለሁ ለዘመኔ
ማመኔ አንቺን ማመኔ
ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
ማመኔ አንቺን ማመኔ
ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
ከፍ ከፍ አረግኩሽ አንቺን አንቺን
ሰላም እና ደስታን የሰጠሽኝን
ከፍ ከፍ አረግሽኝ እኔን እኔን
ሳልጠራጠርሽ አንሰሽ ማመኔን
ማመኔ አንቺን ማመኔ
ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
ማመኔ አንቺን ማመኔ
ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
በኔነቴ መቅረዝ ሁሌም አወድሼው
ለኔ ካንቺ በቀር የለኝም ሌላ ሰው
በተቃኘ ባማረ ግጥም
ወይን ለአፈሰ በጣም የምትጥም
ከኔ በላይ ለኔ ደክመሽልኝ
እስኪ ምን አለ ቆይ ያልሆንሽልኝ
እመነኝ ስትይኝ በማመኔ
ሰላም አግኝቻለሁ ለዘመኔ
ማመኔ አንቺን ማመኔ
ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
ማመኔ አንቺን ማመኔ
ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
ማመኔ አንቺን ማመኔ
ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
ማመኔ አንቺን ማመኔ
ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
Writer(s): Elias Woldemariam, Eiyubel Birhanu
Lyrics powered by www.musixmatch.com