Lyrics

ተጓዥ በአይኔ ላይ በአይኔ ላይ ኑሪ ልቤ ላይ ልቤ ላይ ተጓዥ በአይኔ ላይ በአይኔ ላይ ኑሪ ልቤ ላይ ልቤ ላይ እኔ አጋር የለኝም እቱ ከአንቺ በላይ እቴ ከአንቺ በላይ የኔ አለም ተመላለሽበት በአይኔ ላይ እኔም ከአንቺ ሌላ ችዬ አላይ አላይ አላይ ችዬም አላይም ፍቅርሽን በአንቀልባ አዝዬዉ በአካሌ እኔማ በሌለኝ ጉልበቴ ደክሟል ሰዉነቴ ዘንድሮ እህህህ አለዉ በይኝ እቴ አልቻለም አንጀቴ ቀን አስብሽና ሳልምሽ በሌሊት ጨለማ ይብሳል ናፍቆቴ ጎዳኝ መለየቴ ዘንድሮ እህህ አንድ በይኝ እቴ አልቻለም አንጀቴ መሽቶ ነጋብኝ ሳላይሽ ሳላይሽ ነግቶ መሸብኝ ሳላይሽ ሳላይሽ አካሌ እንዴት ነሽ አለሜ እንዴት ነሽ ሚስጥሬ እንዴት ነሽ ናፍቆት ሲጎሽመዉ ጎኔን ጎኔን እያስለመለመዉ አይኔን አይኔን አላላዉስ አለዉ እግሬን እግሬን ማን መላ ይበለዉ ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ተጓዥ በአይኔ ላይ በአይኔ ላይ ኑሪ ልቤ ላይ ልቤ ላይ ተጓዥ በአይኔ ላይ በአይኔ ላይ ኑሪ ልቤ ላይ ልቤ ላይ እኔ አጋር የለኝም እቱ ከአንቺ በላይ እቴ ከአንቺ በላይ የኔ አለም ተመላለሽበት በአይኔ ላይ እኔም ከአንቺ ሌላ ችዬ አላይ አላይ አላይ ችዬም አላይም ድረሽ የኔ ገላ አልዘልቀዉም ችዬ እኔማ ኑሮን በብልሀቴ ባሰኝ ሰዉ ማጣቴ ዘንድሮ እህህ አለዉ በይኝ እቴ አልቻለም አንጀቴ እርቀሽኝ ብትሄጅ አልረሳሽ ጨክኜ እኔማ አትወጪም ከሀሳቤ ባጣሽ ከአጠገቤ ዘንድሮ እህህ አልረጋ አለኝ ቀልቤ አላርፍ አለኝ ልቤ መሽቶ ነጋብኝ ሳላይሽ ሳላይሽ ነግቶ መሸብኝ ሳላይሽ ሳላይሽ አካሌ እንዴት ነሽ አለሜ እንዴት ነሽ ሚስጥሬ እንዴት ነሽ በፍቅርሽ ሰደድኩት ልቤን ልቤን በሀሳብሽ ሰወርኬት ቀልቤን ቀልቤን በምስልሽ ጋረድኩት አይኔን አይኔን አንቺም ታስቢ እንደዉ እኔን እኔን እኔን እኔን እኔን እኔን እኔን እኔን እኔን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን
Writer(s): Elias Woldemariam, Yilma G/ab Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out