Lyrics

ያስተዛዝባል ይሄ ይሄማ ያስተዛዝባል ይሄ ያስተዛዝባል ይሄ ይሄማ ያስተዛዝባል ይሄ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ ሲገባሽ ደካማ ጎኔን አውቀሽው ነው እንዴ ይፈተን ብለሽ የራቅሽው ገረመኝ እንደጠበቁሽ አልሆንሽም ላንቺ ስል ራሴንማ አልዋሽም ወድጄሽ ነው እንጂ አይደለም አብጄ መኖር አይከብደኝም አዲስ ሰው ለምጄ ግልፅ ነው አመሌ ድብቅብቅ አልወድም አንድ ነገር ብሆን ካንቺ ራስ አልወርድም እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ (ያስተዛዝባል) ያስተዛዝበናል ባላውቃት አልልም ምንም ብከፋም ከበደል አንዳንዴም ምክር አይጠፋም ስሜቴን እስክታነቢው ከፊቴ ማፍቀሬ ይሆን ወይ እንዴ ጥፋቴ ልታዘብሽ እንጂ ጠብቂያት ምላሴን ፍቅርሽ ካልጠቀመኝ ይዞት ይሂድ ጦሴን ውበት እንደሆነ አይቀርም መርገፉ አቦ እናቴ ሴት ናት አታናግሪኝ ክፉ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ ያስተዛዝበናል ይሄ ያስተዛዝበናል እንዲ ያስተዛዝበናል ያስተዛዝበናል በጣም ያስተዛዝበናል ተይ ያስተዛዝበናል ተይይይ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ እረፊ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out