Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter
Lyrics
ሁሌ እንግዳ ፍቅር አይጠገብ
ተወኝ አይሉት ማብቂያም የለው ገደብ
እኔን ካንቺ ቀላቀለኝና
ደስታ ጣዕሙን ቸረኝ እንደገና
ያፈቀረ ማይወደው ስሜቱን
ከልቡ ሰው ላፍታ መለየቱን
አብረን ስንሆን ጊዜ ይከንፍብኛል
ስትሄጅ ማጣሽ ማጣሽ ይመስለኛል
ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሰው
ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው
ናፍቆት ስንቁ ለነበር ትዝታው
ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው (አይበቃው)
አይበቃ (አይበቃ)
ቀን ሌቱም አይበቃ (አይበቃ)
ኡኡኡኡ አይበቃ (አይበቃ)
ጊዜውም ይነጉዳል (አይበቃ)
ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ)
ኡኡኡኡ አይበቃው (አይበቃ)
ሠዓቱም ይከንፋል (አይበቃ)
ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ)
ለልብ ወግ ሲገኝ የልብ ሰው
ለምንድነው ሠዓቱ የሚነጉደው
ለልብ ወግ ሲገኝ የልብ ሰው
ለምንድነው ሠዓቱ የሚነጉደው
ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሰው
ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው
ናፍቆት ስንቁ ለነበር ትዝታው
ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው (አይበቃ)
አይበቃ (አይበቃ)
ቀን ሌቱም አይበቃ (አይበቃ)
ኡኡኡኡ አይበቃ (አይበቃ)
ጊዜውም ይነጉዳል (አይበቃ)
ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ)
ኡኡኡኡ አይበቃው (አይበቃ)
ሠዓቱም ይከንፋል (አይበቃ)
ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ)
Writer(s): Natnael Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com