Music Video

Nhatty Man - Zimta ናቲ ማን -ዝምታ - New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.c
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter

Lyrics

ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ሁሉንም ቢያወጉት ሆድ ባዶ ይቀራል ዝምታ ከእንዲህ አለ ያተርፋል ዝምታ ከእንዲህ አለ ያተርፋል ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ሁሉንም ቢያወጉት ሆድ ባዶ ይቀራል ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል ልተው ብዬ አልሆን ያለኝ ልምዴ አይቶ አለማለፌ መናገሬ ወዳጄን ካስከፋ አንድም ሰው ከገፋ ወጀቡ እስኪያልፍ እስኪጠራ እስኪረጋ አንደበቴን ዝምታ ላልምደው ጊዜ እስኪፈርደው ችሎ ማለፍ መልካም ውስጥ እስኪሆን ሰላም ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር መሸነፍ ለፍቅር ችሎ ማለፍ መልካም ሁሉ እስኪሆን ሰላም ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር መሸነፍ ለፍቅር ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ሁሉንም ቢያወጉት ሆድ ባዶ ይቀራል ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ሁሉንም ቢያወጉት ሆድ ባዶ ይቀራል ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል ችሎ ማለፍ መልካም ውስጥ እስኪሆን ሰላም ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር መሸነፍ ለፍቅር ችሎ ማለፍ መልካም ውስጥ እስኪሆን ሰላም ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር መሸነፍ ለፍቅር ችሎ ማለፍ መልካም ውስጥ እስኪሆን ሰላም ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር መሸነፍ ለፍቅር ችሎ ማለፍ መልካም ሁሉ እስኪሆን ሰላም ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር መሸነፍ ለፍቅር ችሎ ማለፍ መልካም ውስጥ እስኪሆን ሰላም ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር መሸነፍ ለፍቅር ችሎ ማለፍ መልካም ሁሉ እስኪሆን ሰላም ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር መሸነፍ ለፍቅር
Writer(s): Natnael Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out