Credits
PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter
Lyrics
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
መኖር መልካም መቆየት ደጉ ብዙ ያሳያል
ልማዱን ሽሮ ጊዜም ላይጠብቅ ዛሬም ይነጉዳል
ነገር ሁሉ ሲያልፍ እንዳመጣጡ በየተራው
ክብርሽ እዛው ነው አንቺ ካኖርሽው ከተውሽው ስፍራው
ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ
እንዳለ አለ በልቤ
ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ
እንዳለ አለ በልቤ
ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ
እንዳለ አለ በልቤ
ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ
እንዳለ አለ በልቤ
የህይወት መንግድ እንደመራው
አንዱን በሌላው እየተካው
ሁሉ አብሮ ሲኖር ተሳስቦ
መለያየትን ማን አስቦ
ሀዘን ደስታውን እንዲያይ በእድሜው
ጊዜ ቀን ፈቅዶ እንዳገናኘው
እህል ውሀ ሰው ቢለያይም
ትዝታን ከልብ አይነጥልም
ደምቆ ይኑር እንጂ አምሮ በትውስታው
ያለፈን ኮንኖ ትላንትን አይረታው
ዳግም እያነሳው መልካሙን ከሗላ
ደስታውን ያበጃል ይኖራል በመላ
ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ
እንዳለ አለ በልቤ
ፍቅርሽ እንዳለ አለ ከልቤ በልቤ
እንዳለ አለ በልቤ
ፍቅርሽ እንዳለ አለ ከልቤ በልቤ
እንዳለ አለ በልቤ
ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ
እንዳለ አለ በልቤ
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
ደስታን ሰጥቶ
ተስፋን ሞልቶ
ቅሬታን ሽሮ
እኔን ቀይሮ
ለአሁን ማንነቴ ሆኖኛል መሰረት
ክብርሽ ከነግርማው አለ በኔ ህይወት
ደስታን ሰጥቶ
ተስፋን ሞልቶ
ቅሬታን ሽሮ
እኔን ቀይሮ
ለአሁን ማንነቴ ሆኖኛል መሰረት
ክብርሽ ከነግርማው አለ በኔ ህይወት
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ
እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
Writer(s): Natnael Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com