Lyrics

ሳላስቀይማት ክፉ ሳይወጣኝ ጨክናብኝ በኔ ከሄደች ጥላኝ መረበሼ መጨነቄን ተውኩኝ ልረሳት ወሰንኩኝ ሳላስቀይማት ክፉ ሳይወጣኝ ጨክናብኝ በኔ ከሄደች ጥላኝ መረበሼ መጨነቄን ተውኩኝ ልረሳት ወሰንኩኝ በስስት ነበር የማይሽ ቢከፋኝ ዛሬ ስለይሽ ያራቀሽ መንገድ ካጠገቤ ጥሎብኝ መከራ ለልቤ እነደናት ቆጥሬሽ እንዳባት ስንት ኣልም ነበር ካንቺ ጋር ፍቅርሽን እንደ ራሴ ኣምኜ ኣልቻልኩም ልረሳሽ ጨክኜ ምን ሰው ኣለኝ ብየ ችየ እለይሻለው ችየ እለይሻለው ቢገባሽ ከልቤ ዛሬም እወድሻለው ዛሬም እወድሻለው ላይደላኝ መኝታ ላይመች ያላንቺ ላይመች ያላንቺ ሲመሽም ምተኛው ለደንቡ ነው እንጂ ለደንቡ ነው እንጂ ሳላስቀይማት ክፉ ሳይወጣኝ ጨክናብኝ በኔ ከሄደች ጥላኝ መረበሼ መጨነቄን ተውኩኝ ልረሳት ወሰንኩኝ ሳላስቀይማት ክፉ ሳይወጣኝ ጨክናብኝ በኔ ከሄደች ጥላኝ መረበሼ መጨነቄን ተውኩኝ ልረሳት ወሰንኩኝ ላልችለው ምናለ ባይሰጠኝ ከሰጠኝ ምንነበር ባይነፍገኝ ተሟጦ ካለቀ ተስፋየ ሃዘኔን ልጠበው በእምባየ ስትስቂ እምባየ ቢወርድም በክፉ ሲያነሱሽ ኣልወድም ይሳካ ይቃና ጎዳናሽ ደና ሁኝ በሄድሽበት ይቅናሽ ምን ሰው ኣለኝ ብየ ችየ እለይሻለው ችየ እለይሻለው ቢገባሽ ከልቤ ዛሬም እወድሻለው ዛሬም እወድሻለው ላይደላኝ መኝታ ላይመች ያላንቺ ላይመች ያላንቺ ሲመሽም ምተኛው ለደንቡ ነው እንጂ ለደንቡ ነው እንጂ ምን ሰው ኣለኝ ብየ ችየ እለይሻለው ችየ እለይሻለው ቢገባሽ ከልቤ ዛሬም እወድሻለው ዛሬም እወድሻለው ላይደላኝ መኝታ ላይመች ያላንቺ ላይመች ያላንቺ ሲመሽም ምተኛው ለደንቡ ነው እንጂ ለደንቡ ነው እንጂ
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out