Lyrics

Sitting with someone and Tsehaye Sending this one to all the Konjiye ነይ ነይ ነይ ነይ Here what they think what we have to say Lord have mercy Lord have mercy Watch it watch it my ቆንጂዬ ቆንጂዬ እናትዬ Nice a nice man Chris biscut Chris biscut Lord have mercy tell them Tsehaye ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ አሀ ህይወቴን አድምቂልኝ ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ እድሜ እንዲቀጥልልኝ ሳቂልኝ አዎ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ አሀ ህይወቴን አድምቂልኝ ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ እድሜ እንዲቀጥልልኝ ሳቂልኝ አዎ ሳቂልኝ የብርሃን ህብር ፈጥሮ የጥርሶችሽ ብልጭታ ጨለማን ድል ይነሳል አቤት የሱ ስጦታ ፈገግታሽ ልብ ያሞቃል ያሞቃል ያሞቃል ሙሉ አካልን ያነቃል ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ደስታዬ እንዲዘልቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ጐጆዬ እንዲሞቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ምኞቴ እንዲሰምርልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ወይኔ style style I love to see Your pretty smile All the while like a flow that's so fragile Hey baby love I want you shake it for me Smile baby smile baby please please I for you I me say you for me Come my baby girl I me seeli ben unity Come my baby girl we all go show everybody Come my baby girl are you fear up your body Lord have mercy what is this Ohhoy Oww Smile for me baby smile for me Smile for me baby smile for me No style for me Rewind for me listen now ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ አሀ ህይወቴን አድምቂልኝ ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ እድሜ እንዲቀጥልልኝ ሳቂልኝ አዎ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ አሀ ህይወቴን አድምቂልኝ ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ እድሜ እንዲቀጥልልኝ ሳቂልኝ አዎ ሳቂልኝ የሀዘንን ድባብ ገፎ በሀሴት በሚተካ አካልን አስደስቶ መንፈስን በሚያረካ አስደናቂዉ ስጦታሽ ስጦታሽ ስጦታሽ ኖራለሁ በፈገግታሽ ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ደስታዬ እንዲዘልቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ጐጆዬ እንዲሞቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ምኞቴ እንዲሰምርልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ (Lord have mercy) ደስታዬ እንዲዘልቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ጐጆዬ እንዲሞቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ (ቆንጆ በጣም ቆንጆ) ምኞቴ እንዲሰምርልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
Writer(s): Tsehaye Yohannes Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out