Music Video

Aster Aweke 2010 Selam New.flv
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Aster Aweke
Aster Aweke
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Aster Aweke
Aster Aweke
Songwriter

Lyrics

ከእግር እስከ ራሱ ጸጋ፣ ውበት ይታደለ አለ ወይ አካሌዋ? ጥበብ ጨምሮበት አካሌዋ በተሰጠው ላይ አካል ቁንጅናው አስክሮ አካሌዋ ፀባዩ አሰከነኝ አካሌዋ ይሄስ ከሰማይ ነህ አካሌዋ ወርዶ ነው መሰለኝ አካል ሰላም ነው፣ ሰላም ነው፣ ሰላም ነው አመሉ አምሮ የተዋበ ሰዉነት ሁሉ ልቤ ላይ ተቀምጠህ አይኖርብህ ችግር አይወዱ አወዳደድ ወደድኩብህ ፍቅር እሳት፣ እሳት፣ እሳት ፈጀው ቀሚሴን በገበያው አሪፍ የነበረውን ወዳንተ ስመጣ የምለብሰውን እት፣ ት፣ ት፣ ት ብርድ የማልችለውን እት፣ ት፣ ት፣ ት ብርድ የማልችለውን እ ት ት ት እ ት ት ት ት ት እኔ ፍቅር ሳበር፤ ፍቅርም ሲያበረኝ ወይ ፍቅር አይደክመው፤ ወይ እኔን አይደክመኝ እንኯን አበረርኩት፤ እንኯን አበረረኝ የት አገኘው ነበር ይሄን አሳዛኝ? እኔ ፍቅር ሳበር፤ ፍቅርም ሲያበረኝ ወይ ፍቅር አይደክመው፤ ወይ እኔን አይደክመኝ እንኯን አበረርኩት፤ እንኯን አበረረኝ የት አገኘው ነበር ይሄን አሳዛኝ? ከእግር እስከ ራሱ ጸጋ ውበት ይታደለ አለ ወይ አካሌዋ? ጥበብ ጨምሮበት አካሌዋ በተሰጠው ላይ አካል ቁንጅናው አስክሮ አካሌዋ ፀባዩ አሰከነኝ አካሌዋ ይሄስ ከሰማይ ነህ አካሌዋ ወርዶ ነው መሰለኝ አካል ኩሉን ተኯኩዬ ልቆየው ከቤቴ በዚህ አጋጣሚ ግባ መድሃኒቴ ከአባይ ዳር እስከ ዳር ፈልጌ ያጣሁት የማታ፣ የማታ፣ የማታ አገኘሁት ሰአሊዎች ተግተው ምስሉን ስለውት ከነ ደም ግባቱ አስቀምጠውት አይኔ ተገትሮ ከግድግዳው ላይ ከሰው አልጫወት፤ ኧረ ገላጋይ ከሰው አልጫወት፤ ኧረ ገላጋይ! ኧረ ገላጋይ! እኔ ፍቅር ሳበር፤ ፍቅርም ሲያበረኝ ወይ ፍቅር አይደክመው፤ ወይ እኔ አይደክመኝ እንኯን አበረርኩት፤ እንኯን አበረረኝ የት አገኘው ንበር ይሄን አሳዛኝ? እኔ ፍቅር ሳበር፤ ፍቅርም ሲያበረኝ ወይ ፍቅር አይደክመው፤ ወይ እኔ አይደክመኝ እንኯን አበረርኩት፤ እንኯን አበረረኝ የት አገኘው ነበር ይሄን አሳዛኝ? የት አገኘው ነበር ይሄንን አሳዛኝ? የት አገኘው ነበር ይሄንን አሳዛኝ? እንኯን አበረርኩት፤ እንኯን አበረረኝ የት አገኘው ነበር ይሄን አሳዛኝ?
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out