Top Songs By Temesgen Gebregziaebher
Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Temesgen Gebregziaebher
Performer
Belay Seyoum
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Belay Seyoum
Songwriter
RR
Songwriter
Lyrics
አላይም ከአንቺ ሌላ ሴት በምድር
ስናገር
አገናኝቶናል በፍቅር
አንቺን ለኔ ቢልሽ ነው
አይንሽ ላይ አይኔ ያረፈው
ወዶሻል በቃ ልቤ
አትወጪም ከሀሳቤ
አልሜሽ አይደል
ጥሎኝ እግሬ እንጂ
ልቤን ይዤ ስጓዝ
ሚስጢር ሆነብኝ ግራ የሚያጋባው ውበትሽ የሚያፈዝ
አሞኝ ሰነበትኩ ሁለመናዬን አንቺን ካየሁ ቦሀላ
እንዲህ ያለ ጭንቅ አላውቅም እኔ እባክሽ ስጪኝ መላ
Lyrics powered by www.musixmatch.com