Lyrics

አህኸይይይ ኸይይይ ኦህህህህህ ህምምምም ሰላም ያግባህ ብላ በቃሊቲ በሯን ከፍታ እንደ ሰው አሰናድታ ስንቀን ሸኝታ አዲስአባ አትሁን እንዴ አዲስ ሰው ሀሳብ እንዳይገባህ የፍቅር ነው ብል አንደበታቸው አቦ ግባ ግባ አቦ ግባ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ጉዳይ አለኝ ድሬ መጋላ ማልጨርሰው ድሬ መጋላ ከሚወደው ድሬ መጋላ ከድሬ ሰው ድሬ መጋላ ከጥንት አንስቶ እስከ ዛሬ ስዘፈን ኖሯል ለድሬ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ እኔማ አለሁሽ እላለሁ መች አንደበትን አስራለሁ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ አለኝ ያንቺ ዉለታ አቅም የለኝ ብየ አልረታ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ልናገርልሽ ደፍሬ የሰው መውደድ አለሽ ድሬ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ እስካያት በአይኔ ልቤ ድሬን ሰያሰላ ብረዚም ጉዞ መች ደክሞት የኔ ገላ በሀሳብ ሳላውቀው ደንገጎን ጨርሼ ገባሁ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ጉዳይ አለኝ ድሬ መጋላ ማልጨርሰው ድሬ መጋላ ከሚወደው ድሬ መጋላ ከድሬ ሰው ድሬ መጋላ አቦ ሀዘን ዉጣ ድሬ መጋላ ወላ በል ጭንቀት ድሬ መጋላ ድሬ እንግዳዋን ድሬ መጋላ ትቀበልበት ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ሰላም ያግባህ ብላ በቃሊቲ በሯን ከፍታ እንደ ሰው አሰናድታ ስንቀን ሸኝታ አዲስአባ አትሁን እንዴ አዲስ ሰው ሀሳብ እንዳይገባህ የፍቅር ነው ብል አንደበታቸው አቦ ግባ ግባ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ጉዳይ አለኝ ድሬ መጋላ ማልጨርሰው ድሬ መጋላ ከሚወደው ድሬ መጋላ ከድሬ ሰው ድሬ መጋላ እግሬ አዋሽ ማዶ ስወስደኝ ዓይኔ ብርሀን አትጋርደኝ? ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድካም የለም ለእንግዳ አክባሪ ሰጠሁ አሰበ ተፈሪ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ መንገዴ ሰምሮ እንዲቀና አማን አለፍኩኝ በሂርና ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ስሜ አለፍኩ ቁልቢ ደጁን ነኝና የስለት ልጁን ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ እስካያት በአይኔ ልቤ ድሬን ሰያሰላ ብረዚም ጉዞ መች ደክሞት የኔ ገላ በሀሳብ ሳላውቀው ደንገጎን ጨርሼ ገባሁ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ጉዳይ አለኝ ድሬ መጋላ ማልጨርሰው ድሬ መጋላ ከሚወደው ድሬ መጋላ ከድሬ ሰው ድሬ መጋላ ያዝናል ፈጣሪ ድሬ መጋላ ስለ ልጆቹ ድሬ መጋላ በል ውጣ ክፋት ድሬ መጋላ ከደጋጎቹ ድሬ መጋላ አቦ ሀዘን ውጣ ድሬ መጋላ ወላ በል ጭንቀት ድሬ መጋላ ድሬ እንግዳዋን ድሬ መጋላ ትቀበልበት ድሬ መጋላ እያየችኝ ድሬ መጋለ እንደ ቤተኛ ድሬ መጋለ እሷን ከፍቷት ድሬ መጋለ መች ልተኛ ድሬ መጋለ ሰው መቀበሉን ድሬ መጋለ ገና ከበሯ ድሬ መጋለ ጅብ እንኳን አዉቆ ድሬ መጋለ ነው ምስክሯ ድሬ መጋለ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out