Lyrics

ካለኔማ ካለኔማ ማን ያውቃታል ካለኔማ ለኔ ብላ ለኔ ብላ ትኖራለች ሁሉን ችላ ስወድላት - ላፈቀራት ሰው ስወድላት - ፍቅር መስጠቱን ስወድላት - ሸልምኳት ልቤን ብትሰጠኝ ልቧን ስወድላት - ወዳጅን መውደድ ማፍቅር ሲገባት ስወድላት - ፍቅርሽ እንዳሻው ያድርገኝ አልኳት ትሸለምልኝ ትሸለም የፍቅር እመቤት የኔ ዓለም ከአንገቷ ሳይሆን ከአንጀቷ በማስመካቷ ካለኔማ ካለኔማ ማን ያውቃታል ካለኔማ ለኔ ብላ ለኔ ብላ ትኖራለች ሁሉን ችላ ታሳዝናለች ያለ ዕንቅልፍ ወዳጅ ስታቅፍ ስትደግፍ ስትል ጠብ እርግፍ ልቤም አፍቃሪ አንዳለመ ምርጫዬ በሷ ከተመ ተደመደመ ስወድላት - የውስጤን ስሜት ስወድላት - ብትረዳልኝ ስወድላት - ላንቺ ያኑረኝ አልኩ ስወድላት - ለኔ ኑሪልኝ
Writer(s): Elias Woldemariam, Tsegaye Deboch Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out