Lyrics

ሩቅ ሆኜ ሳለው ጎኔ ያለህ ይመስለኛል እንዴት እንደምወድህ እንዴት እንደማፈቅርህ ማን ይረዳልኛል ያቅልኛል ስታስበው ደሞ የሸሸሁ ከአንተ ውዴ እድገት ቀንቶኝ ብመጣ አምላክ ፈቅዶ ብመጣ አትሸሸኝም እንዴ ባክህ ውዴ ፍቅራችንን ሳስታውስ ሳወራው ሰው መሀል ታድያ ለምን እራቅሽው ጨካኝ ነሽ ይሉኛል ላልቀመሰው ላላየው ማጣት ከሩቅ ቀላል እጅ ማየት ታውቃለህ የሰው ፊት ያስጠላል ከአዱኛው ፈጣሪ ባይነሳኝ ሻልም ቢል ከበፊት ኑሮዬ የልቤን የውስጤን አግኝቼ ቢሞላ ቢተርፍም ጓዳዬ ላየኝ ሰው የጠላሁ ብመስልም አንተው ነህ በሀሳቤ ለኔ ግን ከፀፀት አውጣኝ በይቅርታ ክሳለው ማረኝ የኔ ጌታ ከአዱኛው ፈጣሪ ባይነሳኝ ሻልም ቢል ከበፊት ኑሮዬ የልቤን የውስጤን አግኝቼ ቢሞላ ቢተርፍም ጓዳዬ ላየኝ ሰው የጠላሁ ብመስልም አንተው ነህ በሀሳቤ ለኔ ግን ከፀፀት አውጣኝ በይቅርታ ክሳለው ማረኝ የኔ ጌታ ሩቅ ሆኜ ሳለው ጎኔ ያለህ ይመስለኛል እንዴት እንደምወድህ እንዴት እንደማፈቅርህ ማን ይረዳልኛል ያቅልኛል ስታስበው ደሞ የሸሸሁ ከአንተ ውዴ እድገት ቀንቶኝ ብመጣ አምላክ ፈቅዶ ብመጣ አትሸሸኝም እንዴ ባክህ ውዴ ፍቅራችንን ሳስታውስ ሳወራው ሰው መሀል ታድያ ለምን እራቅሽው ጨካኝ ነሽ ይሉኛል ላልቀመሰው ላላየው ማጣት ከሩቅ ቀላል እጅ ማየት ታውቃለህ የሰው ፊት ያስጠላል ሲጫነኝ ትዝታ ናፍቆቱ ሻንጣዬን ላነሳሳ ገና መልሼ ፈርቼ እተዋለው ጨክኖ ይረሳኝ እልና ንገረኝ ባክህ የኔ ገላ ረሳህ ወይ ለመድክ ወይ ከሌላ ካልናከኝ በቀድሞ ስህተቴ ያንተው ናት አሁንም ህይወቴ ሲጫነኝ ትዝታ ናፍቆቱ ሻንጣዬን ላነሳሳ ገና መልሼ ፈርቼ እተዋለው ጨክኖ ይረሳኝ እልና ንገረኝ ባክህ የኔ ገላ ረሳህ ወይ ለመድክ ወይ ከሌላ ካልናከኝ በቀድሞ ስህተቴ ያንተው ናት አሁንም ህይወቴ×4
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out