Lyrics

እመጣለሁ ሙናናዬ ፍቅር ነው ጎዳናዬ እመጣለሁ ሙናናዬ ፍቅር ነው ጎዳናዬ እመጣለሁ ሙናናዬ ፍቅር ነው ጎዳናዬ እመጣለሁ ሙናናዬ ፍቅር ነው ጎዳናዬ የሰማዩ ኮከብ አይኔ ካላለሽ እስኪ ነይ ሀሌንታዬ ነሽ የራቀን ለመርሳት ልቤ አላደለው ስልክ ይዞ ሃሎ ሃሎ ነው ጎዳናው ትዝታሽ ልቤን አይመልሰው ሃሎ እያሉ ማጣት ፍቅሬን አባባሰው ተሳነኝ ለመርሳት የተለየኝን ሰው ደርሶ መመለስ ነው ብመጣ ሰፈርሽ በለስ አይበጅልኝ የሆዴን አልነግርሽ አንከርት ያለበት ጎዳና ነው ፍቅርሽ አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል አንቺ ልጅ አንቺዬ አንቺ ልጅ አዬ አንቺዬ ጎዳናዬ ፍቅርሽ አይደለም ወይ የሚወስድኝ ባይኔ አንቺ ልጅ አንቺዬ አንቺ ልጅ አዬ አንቺዬ ጎዳናዬ ፍቅርሽ አይደለም ወይ የሚወስድኝ ባይኔ አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out