Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Ephrem Tamiru
Performer
Roha Band
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Yilma G/Ab
Songwriter
Lyrics
እመጣለሁ ሙናናዬ ፍቅር ነው ጎዳናዬ
እመጣለሁ ሙናናዬ ፍቅር ነው ጎዳናዬ
እመጣለሁ ሙናናዬ ፍቅር ነው ጎዳናዬ
እመጣለሁ ሙናናዬ ፍቅር ነው ጎዳናዬ
የሰማዩ ኮከብ አይኔ ካላለሽ
እስኪ ነይ ሀሌንታዬ ነሽ
የራቀን ለመርሳት ልቤ አላደለው
ስልክ ይዞ ሃሎ ሃሎ ነው
ጎዳናው ትዝታሽ ልቤን አይመልሰው
ሃሎ እያሉ ማጣት ፍቅሬን አባባሰው
ተሳነኝ ለመርሳት የተለየኝን ሰው
ደርሶ መመለስ ነው ብመጣ ሰፈርሽ
በለስ አይበጅልኝ የሆዴን አልነግርሽ
አንከርት ያለበት ጎዳና ነው ፍቅርሽ
አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል
ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል
ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል
አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል
ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል
ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል
አንቺ ልጅ አንቺዬ አንቺ ልጅ አዬ አንቺዬ
ጎዳናዬ ፍቅርሽ አይደለም ወይ የሚወስድኝ ባይኔ
አንቺ ልጅ አንቺዬ አንቺ ልጅ አዬ አንቺዬ
ጎዳናዬ ፍቅርሽ አይደለም ወይ የሚወስድኝ ባይኔ
አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል
ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል
ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል
አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል
ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል
ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል
አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል
ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል
ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል
አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል
ጥርስሽ ጉራማይሌ ነው ናፍቆት ያመጣል
ፍቅርሽ እንደ ጎዳናው ከአገር ያወጣል
Lyrics powered by www.musixmatch.com