Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Performer
Jacky Gosee
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Nhatty Man
Songwriter
Jacky Gosee
Songwriter
Yonni Wub @ Wub Sound Records
Composer
Lyrics
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
በፍቅር ያመነ ባንድ ቃል የፀና
ሃረጉን የማይመዝ ይከተለንና
በኛው ቅኝት ገብቶ ይህን ሰምቶ የእውነትን ዘር ዘርቶ
ተማምኖ የሚኖር ተከባብሮ ጥላቻን ንቆ ሽሮ
ይበል
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
ኧረ ጎበዝ እህም ነው
ኧረ ጎበዝ እህም ነው
ኧረ ጎበዝ እህም ነው
ኧረ ጎበዝ እህም ነው
ልክ እንደጥንቱ እንደ ልማዴ
ብቻውን መብላት አይለምድም ሆዴ
ፍቅር አድሎን ያምላክ ስጦታ
አንለያይም ሞትም ቢመጣ
ልክ እንደጥንቱ እንደ ልማዴ
ብቻውን መብላት አይለምድም ሆዴ
እስኪ እንያያዝ እጅ ለጃችን
በአለም እንዲታይ አንድነታችን
በአለም እንዲታይ አንድነታች
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
ማን ነው ሚለየው ሚለየው
ይሄን ትውልድ ፍም እሳት ነው
እምቢ እምቢ እምቢ (እምቢ)
እምቢ እምቢ እምቢ (እምቢ)
እምቢ እምቢ እምቢ (እምቢ)
እምቢ እምቢ እምቢ (እምቢ)
ተቀበል እምቢ በል አንተ
እምቢ በል (እምቢ)
እምቢ በል (እምቢ)
እምቢ በል (እምቢ)
እምቢ በል (እምቢ)
የታለ አንድነቱ የፍቅር ተምሳሌቱ
ከሰሜን ከምዕራቡ ከደቡብ ከምስራቁ
እምቢ በል እምቢ በል (እምቢ)
እምቢ በል (እምቢ) እምቢ በል (እምቢ)
እምቢ በል (እምቢ) እምቢ በል (እምቢ)
እምቢ በል (እምቢ) እምቢ በል (እምቢ)
እምቢ በል (እምቢ) እምቢ በል (እምቢ)
ለፍቅር አንደኛ ከነኩት አርበኛ
ቢቆጠር ስንቱ ጀግና አያልቅም የኔ ዝና
ዝናዬ የኔ ዝና ዝናዬ የኔ ዝና
ዝናዬ የኔ ዝና ዝናዬ የኔ ዝና
ማየት ህልሙ ስምሽ ገኖ
ካጥናፍ አጥናፍ ተምሳሌት ሆኖ
በኛ ድካም ስምሽ ይጠራ
ላንቺ ይልፋ ሁሉም በየተራ
ዛሬም ወዳጅ ለወዳጁ
ፍቅር ሞልቷል ተርፏል በደጁ
እምቢ ይላል እምቢ
Lyrics powered by www.musixmatch.com