Lyrics

ያኔ እንደሰማሁት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ) ኣይቼሽ ባመንኩት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ) ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ ያኔ እንደሰማሁት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ) ኣይቼሽ ባመንኩት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ) ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ ከሺ ሰው መሃል ከስንቱ ኣይን ለይታ ቀልብ የምትስብ ላያት ኣስመኝታ ወድጃታለው ወድጃት ወድጃታለው ወድጃት አልደብቀውም ሀሳቤ ስለስዋ የሚያስጨንቀኝ ማን ኣለኝ ያለ እስዋ ወድጃታለው ወድጃት ወድጃታለው ወድጃት ውበት ካይኖችዋ ሲል ነካ እኔም በዚች ልጅ ነካ በፈገግታ ስታስነካ ታደርጋለች ልብን ነካ ይፈልጓታል ኣይኖቼ በቃኝ አይሉም ኣንዴ ኣይቼ ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ያኔ እንደሰማሁት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ) ኣይቼሽ ባመንኩት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ) ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ ያኔ እንደሰማሁት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ) ኣይቼሽ ባመንኩት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ) ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ የሰማይ ኮከብ የምሽት ጠረቃ የውበት ብርሃን ትታያለች ደምቃ ወድጃታለው ወድጃት ወድጃታለው ወድጃት የፍቅር ኣምላክ ከሰው ኣይን ኣርቆ የወደድኳትን ቢሰጠኝ መርቆ ወድጃታለው ወድጃት ወድጃታለው ወድጃት ውበት ካይኖችዋ ሲል ነካ እኔም በዚች ልጅ ነካ በፈገግታ ስታስነካ ታደርጋለች ልብን ነካ ይፈልጓታል ኣይኖቼ በቃኝ አይሉም ኣንዴ ኣይቼ ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ... ኣይቼሻ...
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out