Lyrics

እኔ መረጥኩ አንተን አንተ ሌላ ሰው እስኪ በል ንገረኝ ሰው የሚለየውን እኔ መረጥኩ አንተን አንተ ሌላ ሰው እስኪ በል ንገረኝ ሰው የሚለየውን አላስቸግርህም ለዝም ብሎ ለመጨዋወት ቅዳሜና እሁድ እንደሰዉ ሻይ ለመጠጣት እኔ አልጠይቅህም ባህሪህን እንድትለውጥ እንደሚመችህ ሁን ሁሌ ሳይህ ልብህ ይደንግጥ እኔ የምፈልገው ሁልጊዜ አንተን የምመኘው እስከመጨረሻው የብቻዬ የኔ ላረግህ ነው ያዢኝ እንዳትለኝ በኋላ ስለይህ እስከመቼ ድረስ ተው ልጠብቅህ ያዘኝ እንዳልልህ እንዳላስረዳህ ሁሌ ከሰው መሀል በየት ላግኝህ እኔ መረጥኩ አንተን አንተ ሌላ ሰው እስኪ በል ንገረኝ ሰው የሚለየውን እኔ መረጥኩ አንተን አንተ ሌላ ሰው እስኪ በል ንገረኝ ሰው የሚለየውን አመሉ ብዙ ነው ይለያያል አፍቃሪ እንደሰዉ እኔ ግን አልቻልኩም ይከፋኛል ፈሪ ሆኛለው አንተን መጠበቁን አልሰለችም ይገባሀልና ታስጨንቀኛለህ ሳላስበው ደግሞ ትጠፋና በማላውቀው ጥበብ ባልተማርኩት እኔም ሳይገባኝ አንተን ሳይ ብቻ ነው ሁሉም ነገር ትርጉም የሰጠኝ ያዢኝ እንዳትለኝ በኋላ ስለይህ እስከመቼ ድረስ ተው ልጠብቅህ ያዘኝ እንዳልልህ እንዳላስረዳህ ሁሌ ከሰው መሀል በየት ላግኝህ ያዢኝ እንዳትለኝ በኋላ ስለይህ እስከመቼ ድረስ ተው ልጠብቅህ ያዘኝ እንዳልልህ እንዳላስረዳህ ሁሌ ከሰው መሀል በየት ላግኝህ ያዢኝ እንዳትለኝ በኋላ ስለይህ እስከመቼ ድረስ ተው ልጠብቅህ ያዘኝ እንዳልልህ እንዳላስረዳህ ሁሌ ከሰው መሀል በየት ላግኝህ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out