Lyrics

እየተከፈለ ልቤ እንደ ግራምጣ ዘንድሮስ የአመመኝ የእንች ፍቅር ጣጣ ወስፌሽን ያዥና እንደሰፌድ ስፊው አይተርተር ልቤ ባንቺው ነው ማረፊያው እግር እየሄደ ልቋደስ ቢል ሲያምረኝ የቅን ገበታዬን ብቀምሰው ጣፈጠኝ መልክሽ አበዛዙ ሲያስደንቀኝ ዉየው ዉርጩ ሲጠዘጥዝ እምባየን አሞቀው እምባየን አሞቀው እምባየን አሞቀው አዋዋዎዋ እንዳር ሸጊና ኋ ሽቱ ሐሪውዳ ታምንኋ አታጅ ካትኋ ማቤሪዳ ሽቱ ሐሪውዳ ዳንዱሪዳ አባጅ ካስኳ ማቤሪዳ ሽቱ ሐሪውዳ ዳንዱሪዳ እዜኙስ ዳሪ ዳሪሳ አግፅኋ አዋ ጀራሳ እናማ አዋ ናንትሳ ዝክስቴት አርጓ ጋይኚሳ አዎዎዎዎዎ ጅ አዎዎዎዎዎ አለቅሳለሁ ስምል እግዜር ቅጣኝ ብዬ ቅዱስ የንጉስ ቃል ቢሰጠኝ ተስዬ ምጤን አጣጣምኩት ማልቀስ ተከልክሎ መንኮሰ እምባዬ ለአምላኩ ተስሎ ኩራት የፃፍኩበት ቀለም ከሰመና መልክሽ እያሻረው እግሬ ታጥቦ ፀና እባክሽ አባክሽ ታረቂኝ ተይ አታስጨንቂኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out