Listen to Postegnaw by YEMa

Postegnaw

YEMa

African

705 Shazams

Lyrics

ፖስተኛው መጣ ለናፍቆታችን ጥም የሚያረካ አልኩልህ ውዴ ትንፋሽ እስኪያጥረኝ ባንተ ብመካ ፖስተኛው መጣ ለናፍቆታችን ጥም የሚያረካ አልኩልህ ውዴ ትንፋሽ እስኪያጥረኝ ባንተ ብመካ ቢያስደስተኝም ማሸጊያው ፖስታ ጌጡ ማማሩ እጅግ ጓጉቼ ከፍቼ ሳየው የለም ጦማሩ (ከፍቼ ሳየው የለም ጦማሩ) የተቀበልኩት ያንተን እንግዳ ደግሼ ነበር ጥዬ ፍሪዳ ደስታዬ ቢታይ ለአምባው በሙሉ አወይ እድሏ ፃፈላት አሉ በሽቶህ ልርካ ደብዳቤም ባላይ ጠረንህ አለ እማሸጊያው ላይ እስኪ ንገረኝ ማን እንደ ከፋ ምን ብትፅፍልኝ መልክትህ ጠፋ አያ ሸንኮራ ልቤ ጠብቆ (ልቤ ጠብቆ) ያጨዳው ለታ ቢታይ ሸንበቆ በቆሎ አድርሼ ተክዬ አገዳ (ተክዬ አገዳ) እንዴት ለፋለሁ ለቆሮቆንዳ እንዴት ለፋለሁ ለቆሮቆንዳ (እንዴት ለፋለሁ ለቆሮቆንዳ) ፖስተኛው መጣ ለናፍቆታችን ጥም የሚያረካ አልኩልህ ውዴ ትንፋሽ እስኪያጥረኝ ባንተ ብመካ ፖስተኛው መጣ ለናፍቆታችን ጥም የሚያረካ አልኩልህ ውዴ ትንፋሽ እስኪያጥረኝ ባንተ ብመካ ቢያስደስተኝም ማሸጊያው ፖስታ ጌጡ ማማሩ እጅግ ጓጉቼ ከፍቼ ሳየው የለም ጦማሩ (ከፍቼ ሳየው የለም ጦማሩ) ታጥፎ በፓስታ እንዴት ይላካል እንባ አበባ አይደል በምን ይደርቃል ላኩት ባዶ እጁን መሰናበቻ አይነግርህም ወይ ሀዘኔን ብቻ ጉድለቴ ገሀድ ይውጣ አደባባይ ቃላት አልፅፍም በጦማሬ ላይ የጠቆረ ፊት መንገር ካልካደ ማዘኔን አይቶ በቃኝ ከሄደ አያ ሸንኮራ ልቤ ጠብቆ ያጨዳው ለታ ቢታይ ሸንበቆ በቆሎ አድርሼ ተክዬ አገዳ እንዴት ለፋለሁ ለቆሮቆንዳ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out