Music Video

Bizuayehu Demissie - Shegie - ብዙአየሁ ደምሴ - ሸጌ - Ethiopian Music
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Bezuayehu Demissie
Bezuayehu Demissie
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abebe Birhane
Abebe Birhane
Songwriter

Lyrics

እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ሰው አላውቅም ብዬ የለኝም መሃላ በለጠብኝ እንጂ ያንቺ ሞላ ሞላ ያሳለፍነው ሁሉ ሳስበው አነሰኝ ካደረግነው ይልቅ ያላረግነው ባሰኝ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ መቼ ታይቶ ያውቃል አንችን መሳይ ልጅ ባለሽበት ሆነሽ የምትዎደጂ ፍቅር እና መውደድ እናንተም አታውቁ ያቺን የልጅ ነገር ሄዳችሁ ጠይቁ የፏፏቴው ፍሰት የዎፎቹ ዜማ እንዳንቺ አልሆን አለኝ ድምፅሽን ስሰማ ከዳመናው በታች ከመሬት በላይ እንዳንቺ አይነት ገላ ታይቶ ያውቃል ወይ እንዳንቺ አይነት ገላ ታይቶ ያውቃል ወይ እንዳንቺ አይነት ገላ ታይቶ ያውቃል ወይ የተፈጥሮ ገላሽ ምን ሞገድ አለበት የኔ ዓለም ምን ሞገድ አለበት የሰራ አካላቴን እሳት የዘራበት አካሌ እሳት የዘራበት ያኔ የዛን ለታ ስንጨዋወት ሆድዬ ስንጨዋወት ምኔን ብትነኪኝ ነው ነፍሴን ያጣሁት የኔ ዓለም ነፍሴን ያጣሁት እያጉረመረመ የሐምሌው ሰማይ አንቺን በመብረቁ ይዞሽ መጣ ወይ በጋው እስኪወጣ ክረምቱ እስኪያልፍልኝ ከዝናቡ በፊት አንቺን ነው የጣለልኝ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ
Writer(s): Elias Woldemariam, Eiyubel B Birhanu, Abebe Birhane Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out