Lyrics

አትለመንም ወይ አሀ... አትጠየቅም ወይ አሀ ... አትለመንም ወይ አሀ... አትጠየቅም ወይ አትለመንም ወይ ጉዳቴን ስትይ አስቻለህ ወይ ያንተ አይደለሁም ወይ በሰጠሀኝ ፍቅር ጌጥ እንቁ አልማዜ ነህ ብቸኛ ካረከኝ ለልቤ መዘዝ ነህ እኔን አስተክዘህ. እኔን አስተክዘህ ቤቴ ገባው ያልከኝ ምን ይዘህ ምን ይዘህ በፍቅርህ ስኮራ እንዳያሳፍረኝ ባልሰፈርኩት ቁና ሳይለካ እንዳይሰፍረኝ ወይ ትተህ አልትውከኝ ወይ ከኔ አልተስማማህ ኧረ ለመሆኑ ምንደነው አላማህ ልቤ ሆኖ ያንተ ወዳጅ ሲማፀንህ ሲጠና ደጁ ውደደዋ ውደደዋ እንጂ አታሰጠናኝ ደጅ ልቤ ሆኖ ያንተ ወዳጅ ሲማፀንህ ሲጠና ደጁ ውደደዋ ውደደዋ እንጂ አታሰጠናኝ ደጅ አሀ አሀ አሄ ወድድ አርገው እንጂ አሄ አሄ አሄ ... ሄ ... ሄ ... ሄ እህ እህ እህ እህ እህ እህ ስል እንዳለው አለው ካላንተ እንቤት ሰው ሆናለው አሄ አሄ አሄ ... ሄ ... ሄ ... ሄ እህ እህ እህ እህ እህ ምነው አንተ እየለህ ውዴ እህ ህ ሆነ ልማዴ አትለመንም ወይ አሀ... አትጠየቅም ወይ አሀ ... አትለመንም ወይ አሀ... አትጠየቅም ወይ አትለመንም ወይ ጉዳቴን ስትይ አስቻለህ ወይ ያንተ አይደለሁም ወይ ብቸኛዋ ነፍሴ የትም ገብታ ወታ እየፈለገችህ ላንዴም አታ ፋት ባንተ ሀሳቤን ጥዬ ልርሳሽ ትለኝና ፍቅራችን እንዳይሆን ቁልፍ የሌለው ካዝና ያለፍኩትን ሁሉ ትቼው ልጅነቴን ተቀብዬህ ነበር ደስ ብሎት ስሜቴን ሰሰ ልቤን ስስ ልቤን ባንተ የሳሳው ማየቱ እስከመቼ በፍቅር አበሳውን ልቤ ሆሮ ያንተ ወዳጅ ሲማፀንህ ሲጠና ደጅ ወደደዋ ውደደዋ እንጂ አታስጠናኝ ደጅ ልቤ ሆኖ ያንተ ወዳጅ ሲማፀንህ ሲጠና ደጅ ወደደዋ ውደደዋ እንጂ አታስጠናኝ ደጅ አሄ አሄ አሄ ... ሄ ... ሄ ... ሄ እህ እህ እህ እህ እህ አሄ ወድድ አርገው እንጂ አሄ አሄ አሄ ... ሄ ... ሄ ... ሄ እህ እህ እህ እህ እህ እህ ስል እንዳለው አለው ካላንተ እንዴት ሰው ሆናለው አሄ አሄ አሄ ... ሄ ... ሄ ... ሄ እህ እህ እህ እህ እህ ምነው አንተ እያለህ ውዴ እህ ህ ሆነ ልማዴ ደጅ ደጅ አታስጠናኝ ደጅ አታስጠናኝ ደጅ ምን ለምጄ አንዴ አንተን ወድጄ አንዴ አንተን ወድጄ ደጅ ደጅ አታስጠናኝ ደጅ አታስጠናኝ ደጅ ምን ለምጄ አንዴ አንተን ወድጄ አንዴ አንተን ወድጄ አሄ አሄ አሄ ... ሄ ... ሄ ... ሄ እህ እህ እህ እህ እህ እህ ስል እንዳለው አለው ካላንተ ሰው ሆናለው አሄ አሄ አሄ ... ሄ ... ሄ ... ሄ እህ እህ እህ እህ እህ ምነው አንተ እያለህ ውዴ እህ ህ ሆነ ልማዴ እንዴ አንተን ወድጄ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out