Listen to Aytehegnal by Tsedi

Aytehegnal

Tsedi

Pop

1,529 Shazams

Lyrics

ዓይንህ ያወራል አይቼዋለው ሳትነግረኝ አውቄዋለሁ ሳላይህ ድክም አዲስ ሰሜት ነው ፍቅር ያመጣው ችላ አንበለው ዛሬ አይደገም ልትደብቀኝ አትችልም አለ ይታያል አንተም ጋር ሰሜቱ አትበለኝ በኋላ አልችልም እንደቀልድ ያልፋል ቀን በቀላሉ አይተኸኛል አይቼሀለው ሳላወራህ ገብቼሀለው አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው ዓይንህ ፈልጎ ከሰው መሀል ሲያየኝ ደስ ይለዋል ዛሬ አይደገም አትጠራጠር አንተን ብቻ ነው የኔም ልብ የሚለው ዛሬ አይደገም ልትደብቀኝ አትችልም አለው ይታያል አንተም ጋር ስሜቱ አትበለኝ በኋላ አልችልም እንደቀልድ ያልፋል ቀን በቀላሉ አይተኸኛል አይቼሀለው ሳላወራህ ገብቼሀለው አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው የኔ አማላይ ስታምር ስትስብ ደስ ትላለህ ስታፍር ስትስቅ የኔ አማላይ ደስታ ሊገለኝ ነው ስላየኸኝ ስላገኘውህ አይተኸኛል አይቼሀለው ሳላወራህ ገብቼሀለው አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው አይተኸኛል አይቼሀለው ሳላወራህ ገብቼሀለው አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው አሃ-አሃ ሳላወራህ ገብቼሀለው አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው አሃ-አሃ ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው አይተኸኛል አይቼሀለው አሃ-አሃ ሳላወራህ ገብቼሀለው አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው አሃ-አሃ ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው
Writer(s): Samuel Alemu, Tsedeniya Birhanu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out