Music Video

Beleke
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Hayleyesus Feyssa
Hayleyesus Feyssa
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Hayleyesus Feyssa
Hayleyesus Feyssa
Songwriter

Lyrics

በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ ሳቄ ሳቅ አነሰው ከአቅሜ በላይ ሽልማቴን የእድሌን ሲሳይ ሰው በልኬ ሰቶኝ ሳይ በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ ሳቄ ሳቅ አነሰው ከአቅሜ በላይ ሽልማቴን የእድሌን ሲሳይ ሰው በልኬ ሰቶኝ ሳይ እንዲደላኝ እንዲመቸኝ ብቻ እንዳይከፋኝ እንዲደላኝ እንዲመቸኝ ብቻ እንዳይከፋኝ ዙፋኔ የልቤ ማደሪያ ሰላሜ የነብሴ ማጀቢያ ዜማዬ የቅኝት የድምቀት ቅኔ ናት የዘረፋት ልቤ ለሹመት ለጋሽ ፍቅር ያለድካም ሀብታም ያኖረችኝ መልካም በልኬ ነው ሁሉም ነገሯ ሙሉ አርጋኛለች በፍቅሯ በፍቅሯ ኧኧ እዩአት ድርሻዬን ኧኧ የኔን ሽልማት ኧኧ ግራዬን ወስዶ በቀኜ ሲያቆማት ኧኧ ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ ኧኧ በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ ኧኧ አገኘው አፍቃሪ በልኬ ይመስገን አምላኬ ኧኧ ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ ኧኧ በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ ኧኧ አገኘው አፍቃሪ በልኬ ይመስገን አምላኬ በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ ሳቄ ሳቅ አነሰው ከአቅሜ በላይ ሽልማቴን የእድሌን ሲሳይ ሰው በልኬ ሰቶኝ ሳይ በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ ሳቄ ሳቅ አነሰው ከአቅሜ በላይ ሽልማቴን የእድሌን ሲሳይ ሰው በልኬ ሰቶኝ ሳይ እንዲደላኝ እንዲመቸኝ ብቻ እንዳይከፋኝ እንዲደላኝ እንዲመቸኝ ብቻ እንዳይከፋኝ የደስታዬ ጥለት መቋጫ የአሁኔ ልክ የኔ ምርጫ ጨረቃን በልቤ ሰማይ ያገኘኋት ፋኖስ ብርሀን እንዳይ እንደ ደመቀ በኮከብ የታደልኩ በልኬ የተከበብኩ ሆኛለው ልቤን ድል ሲቀናው እሷን አድርጎለት ብርቱ ነው ብርቱ ነው ኧኧ እዩአት ድርሻዬን ኧኧ የኔን እድል ፈንታ ኧኧ ከሱ ያገኘኋት የፍቅር ስጦታ ኧኧ ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ ኧኧ በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ ኧኧ አገኘው አፍቃሪ በልኬ ይመስገን አምላኬ ኧኧ ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ ኧኧ በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ ኧኧ አገኘው አፍቃሪ በልኬ ይመስገን አምላኬ ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ ኧኧ በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ ኧኧ አገኘው አፍቃሪ በልኬ ይመስገን አምላኬ ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ ኧኧ በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ ኧኧ አገኘው አፍቃሪ በልኬ ይመስገን አምላኬ
Writer(s): Samuel Alemu, Hayleyesus Jilcha Feyssa Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out