Lyrics

አደራህን ጌታዬ አደራህን እሽ በለኝ የምለምንህን በአይኔ አሳየኝ እሷን አደራህን እሷ ቤቷ እሩቅ ነዉ አላየዉ ሰላምታዋም ማዶ ላማዶ ነዉ እኔ እሷን እንዳይ ባክህ ልቤን እየዉ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ መሉልኝ ያያችኋት እንደዉ መልእክት አድርሱልኝ እኔን ደና ብዬ እሷን ለጠየቀዉ ምንም መልስ የለኝም ትቻለዉ ለሚያዉቀዉ አይሰራም እንጂ ሰዉ እሎ ቤቷን አትበርም ነበር የትም ወፊቷን ሽሽ በላ ስማኝ ሰማዬ አይኗን አሳየን ቀና እንኳን ብዬ አዬ አዬ ልብም የለዉ አዬ አዬ ይሄዳል እንዳለዉ አዬ አዬ እንደ ሰባ ሰገል አዬ አዬ ኮኮቡን እያየዉ አዬ አዬ ምን ይለያየናል አዬ አዬ እዚም እዚያም ምድር አዬ አዬ ያገናኘን እንጂ አዬ አዬ እዉነተኛ ፍቅር አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አደራህን ጌታዬ አደራህን እሽ በለኝ የምለምንህን በአይኔ አሳየኝ እሷን አደራህን እሷ ቤቷ እሩቅ ነዉ አላየዉ ሰላምታዋም ማዶ ላማዶ ነዉ እኔ እሷን እንዳይ ባክህ ልቤን እየዉ ሊወስደን ነዉ እንጂ ይህ አለም ሲሞሽር መራቅ መፈለጉስ መች ነበር ሽር ሽር እስት ልቤ ስማኝ አልምደኝ መታገስ የናፈካትን ቀን እስክታገኝ ድረስ አይሰራም እንጂ ሰዉ እሎ ቤቷን አትበርም ነበር የትም ወፊቷን ሽሽ በላ ስማኝ ሰማዬ አይኗን አሳየን ቀና እንኳን ብዬ አዬ አዬ ልብም የለዉ አዬ አዬ ይሄዳል እንዳለዉ አዬ አዬ እንደ ሰባ ሰገል አዬ አዬ ኮኮቡን እያየዉ አዬ አዬ ምን ይለያየናል አዬ አዬ እዚም እዚያም ምድር አዬ አዬ ያገናኘን እንጂ አዬ አዬ እዉነተኛ ፍቅር አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ አዬ
Writer(s): Getu Omahirie Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out