Lyrics

ጠየም ናት ጠይም መልከ ቀና በውበት ያጌጠች በፍቅራ ልቤን እንክት አርጋ የበላች እሷው ነች ጠየም ናት ጠይም መልከ ቀና በውበት ያጌጠች በፍቅራ ልቤን እንክት አርጋ የበላች እሷው ነች እሷው ነች የልቤ ትርታ ዘወተር ጣዋት ማታ ጥሩልኝ ሳይው እረካለው የፊቷን ገፅታ እሷው ነች የልቤ መዳኒት አውቃለው ከሷዋ ልላ ማንን እሻለው ጠየም ናት ጠይም መልከ ቀና በውበት ያጌጠች በፍቅራ ልቤን እንክት አርጋ የበላች እሷው ነች ጠየም ናት ጠይም መልከ ቀና በውበት ያጌጠች በፍቅራ ልቤን እንክት አርጋ የበላች እሷው ነች የልቤን ዘርዝሬ ልንገራት ጥሩልኝ ያችን ልጅ በፍቅራ ታምሜ ስሰቃ ለማንም አይበጅ አንጡልኝ ካለች በት ቦታ ሄዳችው በፍቅራ ከምሞት ባቹ ጠየም ናት ጠይም መልከ ቀና በውበት ያጌጠች በፍቅራ ልቤን እንክት አርጋ የበላች እሷው ነች ጠየም ናት ጠይም መልከ ቀና በውበት ያጌጠች በፍቅራ ልቤን እንክት አርጋ የበላች እሷው ነች ሚስጥሬን ዘርዝራ ታውቃለች በልቧ ጠንቅቃ ንገሯት መታ ታነጋግረኝ እንዳትቅር እርቃ አይበጅም ተራርቆ ፍቅር ካላቹ ያችን ልጅ አምጡልኝ ሄዳቹ ጠየም ናት ጠይም መልከ ቀና በውበት ያጌጠች በፍቅራ ልቤን እንክት አርጋ የበላች እሷው ነች ጠየም ናት ጠይም መልከ ቀና በውበት ያጌጠች በፍቅራ ልቤን እንክት አርጋ የበላች እሷው ነች ቢከፋት አልወድም በህይውት እያለውኝ እኔ ስለኔ ሐሳብ እረዳቴ ናትና ወገኔ ጥሩልኝ ካለች በትቦታ ሄዳችው በፍቅራ ከምሞት ባቹ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out